Category: News

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዳ/ጄኔራል ዶ/ር አዱኛ ደበሌ የተመራ ልዑክ በበርሊን እየተካሄደ በሚገኘው International Green Week እና Global Forum for Food and Agriculture ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል።

በቆይታቸው በሴክተሩ ስላለው የዓለምአቀፍ ገበያ ሁኔታ እንዲሁም በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በርሊን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገኘት ለሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ገለጻ አድርገዋል።

በጀርመን የሁለተኛ ትውልድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ሀገራዊ ጥሪ በተመለከተ ዉይይት ተካሄደ

(በርሊን፡ ታህሳስ30  ቀን 2016 ዓ.ም) በበርሊን የኢፌዴሪ ኤምባሲው ለሁለተኛ ትውልድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በጀርመን እና ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አደረጃጀት እና የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን…

በጀርመን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉሥልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር ተወያዩ።

(ታህሣስ 15 ቀን 2016ዓ.ም ) በጀርመን የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ Ethiopian Brothers and Sisters in German የዳያስፖራ አደረጃጀት አባላት ጋር በዌብነር ተወያዩ። በመድረኩ በአገራችን…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከDr. Friederike Haase ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBrandenburg State ስቴት ሴክሬተሪና ተወካይ ከሆኑት Dr. Friederike Haase ጋር ውይይት በማድረግ፣ የክልሉ መንግስትና ኤምባሲው አብረው በጋራ ለመስራት የሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ዶ/ር…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook