Month: February 2024

የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቼክ ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት H. E. Petr Pavel አቀረቡ።

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅት በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ለዚህም ከቼክ ወገን አስፈላጊው ትብብር እንደሚደረግላቸው ያላቸውን መተማማን የገለፁ ሲሆን ክቡር ፕሬዚደንት Petr…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ባለሙሉ ስልጣንና ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በዛሬው ዕለት የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጅ ለቼክ ሪፐብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዳይሬክተር Ms. Marketa Sarbochove አቀረቡ።

ክቡር አምባሳደር ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅት በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ የገለፁ ሲሆን ዳይሬክተሯ በበኩላቸው በቆይታቸው መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል። በተጨማሪ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ ከቼክ…

በጀርመን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉሥልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከ Dipl.-Ing. Knut Stegemann የEMT HANDELS-WAREN Company Manager እና Prof.Dr.Ing. Peter Hartwig የ Aaqua &Waste International GmbH Managing Director ጋር ተወያዩ ።

(የካቲት 01 ቀን 2016ዓ.ም ) በጀርመን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉሥልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከ Dipl.-Ing. Knut Stegemann የEMT HANDELS-WAREN Company Manager እና Prof.Dr.Ing. Peter Hartwig…

ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን ከ February 7 – 9 በሚካሄደው Fruit Logistica 2024 ዓለም አቀፍ አዉደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

FRUIT LOGISTICA አዉደ ርዕይ በየዓመቱ በበርሊን የሚካሄድ የፍራፍሬ ሎጂስቲክስ ምርት ኢንዱስትሪ እና ለአለም አቀፍ ገበያ የሚገናኙበት በፍራፍሬ Exhibition በአለም የመጀመሪያ የንግድ ትርኢት ነው። ከሀገራችን Ethiopian Horticulture Producer Exporters Association (EHPEA)…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook