ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅት በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ለዚህም ከቼክ ወገን አስፈላጊው ትብብር እንደሚደረግላቸው ያላቸውን መተማማን የገለፁ ሲሆን ክቡር ፕሬዚደንት Petr Pavel በበኩላቸው በቆይታቸው የሁለቱን አገራት ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ለሚያደርጉት ጥረት በቼክ መንግስት በኩል አስፈላጊው ድጋፍና ትብብር እንደሚደረግላቸው ያረጋገጡ ሲሆን ለክቡር አምባሳደሩም መልካም የስራ እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook