Month: March 2024

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBaden-Württemberg ሴክሬተሪ ኦፍ እስቴት ከሆኑት Mr. Rudi Hoogvliet ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBaden-Württemberg ሴክሬተሪ ኦፍ እስቴት ከሆኑት Mr. Rudi Hoogvliet ጋር በኢትዮጵያና በክልሉ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ክቡር አምባሳደር በኢትዮጵያና ጀርመን…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በርሊን የሚገኘው የባቫሪያ ክልል ተወካይ ጽ/ቤት ኃላፊ ከሆኑት Dr. Carolin Kerschbaumer ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ትምህርት እንዲሁም የቱሪዝም ተቋማት ትስስር ዙሪያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ይቻል ዘንድ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ ክልሉ እ.ኤ.አ. በ2019 በአዲስ አበባ የከፈተው ጽ/ቤት ለግንኙነቱ ሁነኛ ሚና ሊጫወት የሚችልበትን መንገድ ለመፍጠር ተስማምተዋል።

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook