Duty-Free Notes

 

ጠቅልለው ወደ ሀገር ቤተ ሲገቡ ቀረጥና ታከስ ከፍለው እቃዎች ለማስገባት ለሚፈልጉ አመልካቾች

  • እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንሰጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈላጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ይላኩ፡፡
  • አገልግሎቱን ለመጠየቅ አምስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር የኖሩ መሆን ይኖርብዎታል፡፡
  • በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎቱን መጠየቅ አይችሉም፡፡

አገልግሎቱ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ

  1.  አምስት አመትና ከዚያ ላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ፣ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ እና ሌላ ማስረጃ ማቅረብ
  2. ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በሁለት ኮፒ
  3. የመኖሪያ ፈቃድ በሁለት ኮፒ (የጀርመን ዜጋ ላልሆኑ)
  4.  መጠየቂያ ቅጽ መሙላት (Click here to download FORM)
  5. የሚያስገቡት እቃዎች ዝርዝር በሁለት ኮፒ (Click here to download FORM)
  6. አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው  ከነቴምብሩ አብሮ  መላክ

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook