Category: News

የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አባል ኮሚሽነር የሆኑት ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ከኤምባሲው ባልደረቦች ጋር ውይይት አደረጉ

ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጠቃላይ እንቅስቃሴና የደረሰበትን ደረጃ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በተገኙበት ለኤምባሲው ባልደረቦች ማብራሪያ አድርገዋል። ክቡር ኮሚሽነሩ ባደረጉት ገለፃ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በህዝብ ጥቆማ በህዝብ ተወካዮች…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የThutingen ተወካይ ከሆኑት Mr. Malte Kruckels ጋር በኢትዮጵያና በክልሉ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የThutingen ተወካይ ከሆኑት Mr. Malte Kruckels ጋር በኢትዮጵያና በክልሉ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ክቡር አምባሳደር በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ስላለው…

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ የታላቁ የህደሴ ግድብ የተጀመረበት 13ኛዉ አመት በድምቀት ተከበረ::

በጀርመን እና ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን የተሳተፉበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ የተጀመረበት 13ኛዉ ዓመት መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ.ም በበይነ መረብ በፓናል ዉይይት በበርሊን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በድምቀት…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBaden-Württemberg ሴክሬተሪ ኦፍ እስቴት ከሆኑት Mr. Rudi Hoogvliet ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የBaden-Württemberg ሴክሬተሪ ኦፍ እስቴት ከሆኑት Mr. Rudi Hoogvliet ጋር በኢትዮጵያና በክልሉ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ክቡር አምባሳደር በኢትዮጵያና ጀርመን…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በርሊን የሚገኘው የባቫሪያ ክልል ተወካይ ጽ/ቤት ኃላፊ ከሆኑት Dr. Carolin Kerschbaumer ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ትምህርት እንዲሁም የቱሪዝም ተቋማት ትስስር ዙሪያ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ይቻል ዘንድ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ ክልሉ እ.ኤ.አ. በ2019 በአዲስ አበባ የከፈተው ጽ/ቤት ለግንኙነቱ ሁነኛ ሚና ሊጫወት የሚችልበትን መንገድ ለመፍጠር ተስማምተዋል።

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook