- Embassy BerlinSeptember 27, 2023ክቡር አምባሳደር በውይይታቸውም ስለአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ስለፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ የፍትህ ሽግግርና የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በተጨማሪም በቀጠናው ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ሃሳብ ተለዋውጠዋል፡፡
- Embassy BerlinSeptember 23, 2023ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከProfessor Schlauderer እንዲሁም ከዶ/ር ስታየሁ ይገረም የዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ Director, School of Animal and Range Sciences ጋር በጽ/ቤታቸው ውይይት አድርገዋል፡፡ Professor Schlauderer
- Embassy BerlinSeptember 15, 2023የቦርዱ አባላት ኢትየጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት አቅም ለመስማት እና ለመወያየት ፋላጎት ማሳደራቸው ተገቢ መሆኑን በመናገር በቅርቡ በአገር ውስጥ የተደረጉ የአሰራር፣ የህግ እና የፖሊሲ ማሻሻያዎች ለጀርመን ኩባኝያዎች
- Embassy BerlinSeptember 13, 2023እንኳን ደስ አልዎት! ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ በተደጋጋሚ ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ በመላለስ በእውቀት ሽግግር እና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ላደረጉት አስተዋጽኦ በዳያስፖራ ዘርፍ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ በጎ
- Embassy BerlinSeptember 9, 2023ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በፋውንዴሽኑ እየተደረገ ያለውን ድጋፍ በማመስገን በመቀጥልም የወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስረድተዋል። አያይዘውም ከፋውንዴሽኑ ጋር ፓርላማ ከፓርላማ ጉድኝት፣ በምርምርና በስልጠና በጋራ ለመስራት መክረዋል፡፡ከጀርመን

President
H.E. SAHLEWORK ZEWDE

Prime Minister
H.E. ABIY AHMED ALI (PHD)

Deputy Prime Minister and Foreign Minister
H.E. DEMEKE MEKONNEN HASSEN