Category: News

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሃይነሪክ ቦል ፋዉንዴሽን ኮፕሬዝዳንት የሆኑትን Dr. Imme Scholz አነጋግረዋል።

ክቡር አምባሳደር የፋውንዴሽኑ ፕሬዝዳንት ከሆኑት Dr. Imme Scholz ጋር የትውውቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ የአረንጓዴ አሻራን ጨምሮ አገራችን በአካባቢ ልማት ጥበቃ ስራዎች እየተሰሩ ያሉ መልካም ተሞክሮዎች ከፋውንዴሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት መልካም…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን አገር በስራ ጉብኝት ላይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ጋር ውይይት አድርገዋል

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ በሆኑት ክቡር አቶ ሀሰን ሙሃመድ እንዲሁም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ በሆኑት ዶ/ር ባዪሳ በዳዳ የተመራ ልዑክ በኤምባሲው በመገኘት ከክበር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ጋር…

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ አዲስ ከተመደቡት ምክትል የሚሲዮን መሪ Dr. Ferdinand von Weyhe ጋር ተወያዩ።

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በቅርቡ በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ሆነው ከተመደቡት Dr. Ferdinand von Weyhe ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ፍቃዱ Dr. Weyhe ለዚህ ኃላፊነት በመታጨታቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አካል የሆነዉ ችግኝ ተከላ በበርሊን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ሰራተኞች ተከናወነ፡፡

(ሐምሌ 10፣2015 ዓ.ም ) በበርሊን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉስልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ እና የሚስዮኑ ባልደረቦች በተገኙበት የአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በበርሊን የኢፌዲሪ ኤምባሲ…

በዉጭ የሚኖሩ ምሁራን ኢትዮጵያ እያከናወነች ባለው የአረንጓዴ አሻራ አሻራቸውን እንዲያኖሩ ተጠየቀ።

 (ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ/ም በርሊን ): ይሄ የተገለጸዉ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ምሁራን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook