እንኳን ደስ አልዎት!
ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ በተደጋጋሚ ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ በመላለስ በእውቀት ሽግግር እና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ላደረጉት አስተዋጽኦ በዳያስፖራ ዘርፍ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ በጎ ሥራ የሠሩ ፣ ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ በጎ ሰው በመሆንዎ የዓመቱ በጎ ሰዉ ሆነው የእውቅና ሰርቲፊኬት ስለተሸለሙ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ – በርሊን እንኳን ደስ አለህ እያልን የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን ።
በጀርመን የኢትዮጵያ ኢምባሲ – በርሊን

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook