Month: September 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከFrankfurter Allegmeine Zeitung የመካከለኛው ምሥራቅና ሰሜን ምሥራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ዘጋቢ ከሆኑት ከMr. Christian Meier ጋር በጽ/ቤታቸው ውይይት አደረጉ፣

ክቡር አምባሳደር በውይይታቸውም ስለአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ስለፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ የፍትህ ሽግግርና የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በተጨማሪም በቀጠናው ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ሃሳብ ተለዋውጠዋል፡፡ Mr. Meier ለተደረገላቸው ማብራሪያ አመስግነው…

ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡

+49 30 772060 +49 30 7720615 +49 30 77206142 +49 30 77206145 +49 30 7720612 +49 30 77206143 በመደወል መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን  

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከWeihenstephan Triesdorf እና Hawassa University የሥራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከProfessor Schlauderer እንዲሁም ከዶ/ር ስታየሁ ይገረም የዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ Director, School of Animal and Range Sciences ጋር በጽ/ቤታቸው ውይይት አድርገዋል፡፡ Professor Schlauderer በውይይታቸውም በየአየር ንብረት ለውጥና በምግብ…

ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡

+49 30 772060 +49 30 7720615 +49 30 77206142 +49 30 77206145 +49 30 7720612 +49 30 77206143 በመደወል መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን  

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook