በበርሊን የኢትዮጱያን ቡና የማስተዋወቅ ዝግጅት ተካሄደ
The Open Day 2023 ቀንን ምክንያት በማድረግ በበርሊን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲና የጀርመን የኢኮኖሚ :የልማትና ትብብር ሚኒስቴር (BMZ) ትብብር የቡና ምርት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዕድሎች እና የትሪዝም መዳረሻዎች የማስተዋወቅ ፕሮግራም በበርሊን የጀርመን…
ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው በጀርመን አገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የመጣላችሁ መልዕክት ስላለ እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናስታውቃለን፡፡
+49 30 772060 በመደወል መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን
ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የሃይነሪክ ቦል ፋዉንዴሽን ኮፕሬዝዳንት የሆኑትን Dr. Imme Scholz አነጋግረዋል።
ክቡር አምባሳደር የፋውንዴሽኑ ፕሬዝዳንት ከሆኑት Dr. Imme Scholz ጋር የትውውቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ የአረንጓዴ አሻራን ጨምሮ አገራችን በአካባቢ ልማት ጥበቃ ስራዎች እየተሰሩ ያሉ መልካም ተሞክሮዎች ከፋውንዴሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት መልካም…
All Ethiopian origin adopted children and adoptive families residing in the German Federal Republic, Czech Republic, Poland Republic, Slovak Republic, and Ukraine Republic:
ወደ ጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ ፣ ቼክ ሪፐብሊክ ፣ ፓላንድ ሪፐብሊክ ፣ ስሎቫክ ሪፐብሊክ እና ዩክሬን ሪፐብሊክ በጉዲፈቻ ለመጣችሁ ኢትዮጵያውያን እና የጉዲፈቻ አድራጊ ቤተሰቦች በሙሉ An alle Adoptivkinder, und Adoptive familien…