Month: March 2024

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ የFreie Hansestadt Bremen ተወካይ ከሆኑት Dr. Olaf Joachim ጋር ውይይት አድርገዋል።

 በውይይታቸውም በትምህርት፣ በግብርና ምርቶች፣ በጨርቃጨርቅ ማምረት፣ ቱሪዝም፣ ታዳሽ ኃይል ማምረት እና በሌሎች ሴክተሮች በክልሉ የሚገኙ ካምፓኒዎችና ተቋማት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር አብረው በሚሰሩበት ሁኔታዎች ለይ ተወያይተዋል።

በITB BERLIN 2024 ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን የኢትዮጵያ ተሳትፎ እንደቀጠለ ነው።

  ኢትዮጵያ በITB BERLIN 2024 ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የምታደርገው ተሳትፎ በዛረው ዕለትም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የፕሮግራሙ አካል የሆነው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ የኢትዮጵያን አዳዲስ የቱሪዝም መስህብ መዳረሻዎች፣በኢትዮጵያ ስላለው…

ኢትዮጵያ ከMarch 05 – 07 ቀን 2024 በጀርመን ሀገር በርሊን ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው ITB Berlin 2024 ዓለም አቀፍ የጉዞ ንግድ ትርኢት ኤግዚቢሽን ላይ ተሣትፎ በማድረግ ላይ ትገኛለች ።

ኤግዚቢሽኑ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትስስር መፍጠር ላይ ትኩረት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ከመላዉ ዓለም ከዘርፉ 170 በላይ አገሮች እና 5ሺ 5መቶ የሚጠጉ ቱር ኦፕሬተሮች ፣ ሆቴሎች፣ አየር መንገዶች እና የዘርፉ…

128ኛው የአድዋ ድል በዓል በጀርመን ተከበረ

128ኛው የአድዋ ድል በዓል በጀርመን የኢፌዲሪ ኤምባሲ በድምቀት ተከበሯል፡፡ “ዓድዋ: የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ ቃል የተከበረው የዘንድሮው በዓል በጀርመንና በፖላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዲፕሎማቶች ታድመዋል፡፡ በበዓሉ ላይ በጀርመን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook