30 Post navigation አገራዊ ጥሪ ከሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 ዓ.ም (Monday, March 18, 2024) ጀምሮ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው በኢትዮጵያ ኤምባሲ በርሊን በአስቸኳይ ስለምትፈለጉ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር +49-030 7720615 እየደወላችሁ እንድትጠይቁ እናሳውቃለን