ኢትዮጵያ በITB BERLIN 2024 ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የምታደርገው ተሳትፎ በዛረው ዕለትም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን የፕሮግራሙ አካል የሆነው ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ የኢትዮጵያን አዳዲስ የቱሪዝም መስህብ መዳረሻዎች፣በኢትዮጵያ ስላለው የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ዕድሎቸና ሃገራችን እያደረገች ያለውን ቀጣይነት ያለው የቱሪዝም ዘርፍ እንቅስቀሴ በኮንፈረንሱ ላይ ለተሳተፉ የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች በታደሙበት መድረክ ላይ በጀርመን የኢፌዲሪ መንግስት ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የቱሪዝም ኤግዚቢሽኑ በነገው ዕለትም የሚቀጥል ይሆናል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook