Month: October 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን የላይፕዚሽ (Leipzig) ከተማ አስተዳደር የዓለምአቀፍ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑትን Dr. Gabriele Goldfuß እና የከተማዋ ሲኒየር ፕሮጀክት ማናጀር የሆኑትን Ms. Katja Roloff በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በውይይታቸው ወቅት ክቡር አምባሳደር ስለወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ያስረዱ ሲሆን፣ Dr. Gabriele Goldfuß በበኩላቸው በአዲስ አበባ እና ላይፕዚሽ ከተሞች መካከል ባለው የእህትማማች ከተሞች ግንኙነት ማዕቀፍ የተከናወኑ ፕሮጀክቶችን በመዳሰስ ቀጣይ ስለሚሰሩ ተግባራት…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድ ተስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በርሊን ከሚገኙ የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ጋር ተወያዩ።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድ ተስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በበርሊን 25th Years Anniversary German Managers Meeting የተዘጋጀ ስብሰባ ላይ የነበራቸውን ተሳትፎ ካጠናቀቁ በኋላ በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገኝተው…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከKonrad-Adenauer-Stiftung (KAS) የSub-Saharan አፍሪካ ክፍል ኃላፊ ከሆኑት Dr. Stefan Fredrich ጋር ውይይት አድረጉ

አምባሳደር ፍቃዱ ወቅታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለDr. Stefan Fredrich ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፣ ፋውንዴሽኑ በአገራችን እየሰራ የሚገኘው ስራ በማድነቅ የበለጠ ተቀራርቦ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል። Dr. Stefan Fredrich በበኩላቸው ፋውንዴሽኑ…

የዘንድሮው የብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን የኤምባሲው ሠራተኞች እና ተገልጋዮቻችን በተገኙበት ተከበረ።

“የሰንደቅ አላማችን ከፍታ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ሉአላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን የሰንደቅ አላማ ቀን በኤምባሲያችን ቅጥር ግቢ የተከበረ ሲሆን፤ በእለቱ በአሉን ስናከብር ሠንደቅ አላማችን የሀገራችን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook