አምባሳደር ፍቃዱ ወቅታዊ በሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለDr. Stefan Fredrich ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፣ ፋውንዴሽኑ በአገራችን እየሰራ የሚገኘው ስራ በማድነቅ የበለጠ ተቀራርቦ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል።
Dr. Stefan Fredrich በበኩላቸው ፋውንዴሽኑ በኢትየጵያ ለሚሰራው ስራ ትልቅ ቦታ እንደሚሰጥና ለሁለቱ አገራት ግንኙነት እያበረከተ ያለውን አስተዋጽኦ ጠቅሰው በቀጣይም ኤምባሲውና ፋውንዴሽኑ ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አሳውቀዋል።
ከዚህም በተጨማሪ አምባሳደር ፍቃዱ እና Dr. Stefan Fredrich ወቅታዊ በሆኑ ቀጠናዊና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።
  

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook