“የሰንደቅ አላማችን ከፍታ ለሕብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ሉአላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ቃል ለ16ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን የሰንደቅ አላማ ቀን በኤምባሲያችን ቅጥር ግቢ የተከበረ ሲሆን፤ በእለቱ በአሉን ስናከብር ሠንደቅ አላማችን የሀገራችን ክብርና ነጻነት፣ የሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን፣ አብሮነታችንና ሉአላዊነታችን መገለጫ እንደሆነና የተጀመረውን ሃገራዊ ለውጥ በየተሰማራንበት መስክ በጋራ ማስቀጠል እንዳለብን የሚሲዮኑ ምክትል መሪ አምባሳደር ሃይላይ ብርሃነ ገልጸዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook