Month: July 2023

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ አዲስ ከተመደቡት ምክትል የሚሲዮን መሪ Dr. Ferdinand von Weyhe ጋር ተወያዩ።

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በቅርቡ በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ ሆነው ከተመደቡት Dr. Ferdinand von Weyhe ጋር በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ፍቃዱ Dr. Weyhe ለዚህ ኃላፊነት በመታጨታቸው የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አካል የሆነዉ ችግኝ ተከላ በበርሊን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ሰራተኞች ተከናወነ፡፡

(ሐምሌ 10፣2015 ዓ.ም ) በበርሊን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉስልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ እና የሚስዮኑ ባልደረቦች በተገኙበት የአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በበርሊን የኢፌዲሪ ኤምባሲ…

በዉጭ የሚኖሩ ምሁራን ኢትዮጵያ እያከናወነች ባለው የአረንጓዴ አሻራ አሻራቸውን እንዲያኖሩ ተጠየቀ።

 (ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ/ም በርሊን ): ይሄ የተገለጸዉ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ምሁራን…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከAmbassador Thorsten Hutter ጋር ውይይት አደረጉ / Ambassador Fekadu Beyene met with Ambassador Thorsten Hutter

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ፣ የአፍሪካ ቀንድና የምዕራብ የህንድ ውቅያኖስ ክፍል ሃላፊ ከሆኑት አምባሳደር ኡተር ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ዋና መ/ቤት ወደ ናሚቢያ የጀርመን አምባሳደር ሆነው…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook