Month: September 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በአፍሪካ ንግድና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ የጀርመን ኩባንያዎች ስብስብ የሆነውን የጀርመን-አፍሪካ ቢዝነስ ማህበር (German-African Business Assocation) አመታዊ የቦርድ ጉባኤ ላይ በመገኘት ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላሉ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት አማራጨች ለቦርዱ አባላቱ ገለጻ አድርገዋል።

የቦርዱ አባላት ኢትየጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት አቅም ለመስማት እና ለመወያየት ፋላጎት ማሳደራቸው ተገቢ መሆኑን በመናገር በቅርቡ በአገር ውስጥ የተደረጉ የአሰራር፣ የህግ እና የፖሊሲ ማሻሻያዎች ለጀርመን ኩባኝያዎች መልካም አጋጣሚ በመሆኑ እድሉን ሊጠቀሙበት…

የዓመቱ በጎ ሰው – ከጀርመን

እንኳን ደስ አልዎት! ዶክተር ፀጋዬ ደግነህ በተደጋጋሚ ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ በመላለስ በእውቀት ሽግግር እና በፐብሊክ ዲፕሎማሲ ላደረጉት አስተዋጽኦ በዳያስፖራ ዘርፍ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ በጎ ሥራ የሠሩ ፣ ለትውልድ አርአያ…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከFriedrich Ebert Foundation Chairman ከሆኑት ከH.E. Mr. Martin Schulz ጋር ውይይት አደረጉ:: Friedrick Ebert በጀርመን ካሉት ሰባቱ የፖለቲካ ፋዉንዴሽን በጣም ትልቁና ረዥም እድሜ ያስቆጠረ መሆኑ ይታወቃል።

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በፋውንዴሽኑ እየተደረገ ያለውን ድጋፍ በማመስገን በመቀጥልም የወቅታዊ የአገራችንን ሁኔታ አስረድተዋል። አያይዘውም ከፋውንዴሽኑ ጋር ፓርላማ ከፓርላማ ጉድኝት፣ በምርምርና በስልጠና በጋራ ለመስራት መክረዋል፡፡ከጀርመን ባለሀብቶችም ጋር እንደሚያገናኙን ገልፀዋል ።…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook