ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የበርሊን ተወካይ ከሆኑት Mr. Florian Hauer ጋር በኢትዮጵያ ከሚገኙ የተለያዩ ተቋማትና በክልሉ ባሉ አቻዎቻቸው መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ክቡር አምባሳደር በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ስላለው ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማብራሪያ ሰጥተው ተወካዩ በበኩላቸው በበርሊን ክልል የሚገኙ በተለይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር በጋራ እንደሚሰሩ፣ የእህትማማች ከተሞች ትብብር ስለሚኖርበት ጉዳይና በጋራ መስራት በሚችሉበት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook