ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጠቃላይ እንቅስቃሴና የደረሰበትን ደረጃ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በተገኙበት ለኤምባሲው ባልደረቦች ማብራሪያ አድርገዋል። ክቡር ኮሚሽነሩ ባደረጉት ገለፃ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በህዝብ ጥቆማ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11 ኮሚሽነሮችን ያካተተ ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከተሰየመ ወዲህ ያከናወናቸውን ሰፋ ያሉ ተግባራትና ቀሪ ስራዎችን ያብራሩ ሲሆን ለምክክር የሚሆኑ አጀንዳዎችን የመለየቱ ስራ እያከናወነ እንደሆነና በዚህም የዳያስፖራውን ሚና ማጉላት እንዲቻል ሚሲዮኖች እያደረጉት ያለውን ትብብር አጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳስበዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook