በኮለን – ጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተመሰረተበት 40ኛ ዓመት ተከበረ
(ሰኔ 12 ቀን 2015ዓ.ም ) በበዓሉ ላይ የተገኙት የጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሃይላይ ብርሃነ ቤተክርስቲያኒቷ በ40 ዓመት ጉዞዋ በጀርመን ሀገር የኢትዮጵያውያንን አንድነት በማጽናት ላደረገችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል…
ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ ኢትዮ – ጀርመን ከፍተኛ ምሁራን ጋር ተወያዩ
(ሰኔ 05 ቀን 2015 ዓ/ም በርሊን ): የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ምሁራን ጋር በበየነ…
የአገልግሎት መስጫ ቀን መቀየሩን ስለማሳወቅ
በኮለንና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ አገልግሎት ለመስጠት Saturday & Sunday June 17 and 18,2023 ወይም ለቅዳሜ እና እሁድ ሰኔ 10 እና 11 ቀን 2015ዓ.ም ፕሮግራም ተይዞ የነበረው…
በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከጀርመን የንግድ ማህበራት ምከርቤት (DIHK) የስራ ሃላፊ ከሆኑት Mr. Heiko Schwiderowski Director of Africa at DIHK፤እና ከ Ms Lisa Reymann Director of Sub- Sahara Africa ጋር ተወያዩ
በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከጀርመን የንግድ ማህበራት ምከርቤት (DIHK) የስራ ሃላፊ ከሆኑት Mr. Heiko Schwiderowski Director of Africa at DIHK፤እና ከ Ms Lisa Reymann Director…