በኮለንና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የቆንስላ አገልግሎት ለመስጠት Saturday & Sunday June 17 and 18,2023 ወይም ለቅዳሜ እና እሁድ ሰኔ 10 እና 11 ቀን 2015ዓ.ም ፕሮግራም ተይዞ የነበረው ። ለSaturday June 24,2023 ወይም ለቅዳሜ ሰኔ 17 ቀን 2015ዓ.ም መቀየሩን በአክብሮት እንገልጻለን ። ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተለጠፈውን የአገልግሎት ማስታወቂያ ደብዳቤ ይመልከቱ ።

አስፈላጊ የአገልግሎት ፎርሞች በዌብሳይታችን https://berlin.mfa.gov.et /ላይ ስለተቀመጠ በማተም (Print) በማድረግ ሞልታችሁ በአገልግሎት ቦታ እንድትገኙ

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook