Month: March 2023

ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ እና ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ በየነ ከጀርመን አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር /German-African Business Association Afrika-Verein ጋር ተወያዩ።

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በጀርመ አገር ከተካሄደው Berlin Energy Transition Dialogue.23 ተሣትፎ በተጨማሪም ከጀርመን አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር /German-African Business Association Afrika-Verein/ CEO ከሆኑት Mr. Christoph…

ክቡር የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር የኤምባሲውን ዲፕሎማቶች አወያዩ

የኢፌዲሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በጀርመን በርሊን ኤምባሲ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አደረጉ። ክቡር ሚኒስትሩ በገለፃቸው ስለሃገራችን አጠቃላይ ወቅታዊ የልማ ት፣ የፀጥታ ፣የሰላምና የመልሶ ግንባታ…

የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ አቀረቡ

በጀ ርመን የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በዛሬው እለት በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ምክትል ኃላፌ ለሆኑት Mr. Felix Schwarz የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ…

በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በርሊን በተደራጀ አግባብ እና በቅንጅት በመንቀሳቀስ የተገልጋይን እርካታ ለማሳደግ ውዝፍ የቆንስላ አግልግሎት ስራዎች በትኩረት በመሰራት ላይ ነዉ።

የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ሁሉም ሰራተኞችና አመራሮች በጋራ በመስራት ውዝፍ ስራዎች እንዲጠናቀቁ በሰጡት አቅጣጫ መሰረት ለተጠየቁት አገልግሎቶች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ ነው። ክቡር አምባሳደር…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook