የኢፌዲሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በጀርመን በርሊን ኤምባሲ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አደረጉ። ክቡር ሚኒስትሩ በገለፃቸው ስለሃገራችን አጠቃላይ ወቅታዊ የልማ ት፣ የፀጥታ ፣የሰላምና የመልሶ ግንባታ ሂደት እና ታላቁ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን በጀርመን የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈቃዱ በየነ በበኩላቸው ሃገራችን እየሄደችበት ያለው የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት የበኩላችንን እንድንወጣ ጥሪ አድርገዋል።

 

 

 

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook