የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ሁሉም ሰራተኞችና አመራሮች በጋራ በመስራት ውዝፍ ስራዎች እንዲጠናቀቁ በሰጡት አቅጣጫ መሰረት ለተጠየቁት አገልግሎቶች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እየተሠራ ነው።
ክቡር አምባሳደር በዚህ ጊዜ ባስተላለፉት መልእክት የዲፕሎማሲ ስራዎችን ዉጤታማ ለማድረግ የዜጎችን መብትና ጥቅሞች ማስጠበቅ ሥራዎች ቅድሚያ ሰጥቶ በመስራት ዳያስፖራው ከአገራቸው ጋር ያላቸውን ትስስር ማጠናከር እና የዳያስፖራውን ተሳትፎ ማጎልበት እንደሚገባ ተናግረዋል

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook