Category: News

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.ኤምባሲ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

(በርሊን ጀርመን ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 ዓ.ም) 17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አምባሳደሮች ፣ ዲፕሎማቶች ሰራተኞች እንዲሁም ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በኤምባሲው ጽ/ቤት ቃለ መሓላ በመግባት እና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል…

እንኳን ደስ አደለን በበርሊን ማራቶን በሴቶች እና በወንዶች አሸነፊ ሆነናለል፡፡

በበርሊን 2024 ማራቶን አትሌት በወንዶች ማራቶን ሚልኬሳ መንገሻ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በማጠናቀቅ ውድድሩን ማሸነፍ ችሏል፡፡ እንዲሁም አትሌት ሐይማኖት አለው 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ31 ሰከንድ በመግባት…

በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በርሊን ገቡ::

ክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በርሊን አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤምባሲው ባልደረቦች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን ቆይታቸው የሁለቱ አገራት ግንኙነት የበለጠ እንዲሻሻል በሁሉም መስክ አበክረው እንዲሚሰሩ ከሚሲዮኑ…

(መስከረም 17 ቀን 2017 ዓ.ም ) ዛሬ በበርሊን ከተማ በጀርመን የባህል ጥናት ማዕከል (German Center for Cultural Diplomacy Studies) የአፍሪካ ቀን ተከብሯል ።

መቀመጫቸዉን በርሊን ያደረጉ የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች ፣ የጀርመን የሚመለከታቸዉ የሥራ ሓላፊዎች እና የዳያስፖራ ተወካዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል ። በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርሊን ባለብዙ ታሪክ ዉቧ የአፍሪካ ኩራት የሆነችሁን ኢትዮጵያ አገራችንን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook