መቀመጫቸዉን በርሊን ያደረጉ የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች ፣ የጀርመን የሚመለከታቸዉ የሥራ ሓላፊዎች እና የዳያስፖራ ተወካዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል ። በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርሊን ባለብዙ ታሪክ ዉቧ የአፍሪካ ኩራት የሆነችሁን ኢትዮጵያ አገራችንን በመወከል የተገኘ ሲሆን የአገራችን መገለጫ የሆነውን የቡና ጠጡ ፕሮግራም እና የኢትዮጵያን ምግቦች ማስተዋወቅ ተችሏል ። በዝግጅቱ ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርሊን ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሃይላይ ብርሃነ ፣ ዲፕሎማቶች እና የዳያስፖራ ተወካዮች ተገኝተዋል ።
መስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም
 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook