Month: April 2023

ክብር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን፣ በፖላንድ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐብሊክ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ትዉዉቅ እና ዉይይት አደረጉ ።

(ሚያዝያ 10 ቀን 2015 ዓ/ም በርሊን ): የኢትዮጵያ.ፌዴራላዊ .ዲሞክራሲያዊ .ሪፐብሊክ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን፣ በፖላንድ ሪፐብሊክ እና በቼክ ሪፐብሊክ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን…

በጀርመን የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከኬንያ አምባሳደር ቶም አሞል ጋር ውይይት አደረጉ፡፡

ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ በኢትዮጵያ እና በኬንያ ሀገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት እየተጠናከረ መሆኑን ጠቅሰው ፣ ሁለቱ ጎረቤታማ አገሮች በበርካታ ነገሮች እየተሳሰሩ እንደሆነ ለአብነትም በፀጥታና ደህንነት፣በተለያዩ የመሰረተ ልማት፣ በጋራ ድንበር ልማትና…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook