ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ በኢትዮጵያ እና በኬንያ ሀገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት እየተጠናከረ መሆኑን ጠቅሰው ፣ ሁለቱ ጎረቤታማ አገሮች በበርካታ ነገሮች እየተሳሰሩ እንደሆነ ለአብነትም በፀጥታና ደህንነት፣በተለያዩ የመሰረተ ልማት፣ በጋራ ድንበር ልማትና በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ዙሪያ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ እየተጠናከረ እንደሆነ ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ አምባሳደሮች በተወከሉባቸው አገራት በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብርና በቅንጅት መስራት በሚቻልበት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook