Month: April 2023

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከደቡብ ሱዳን ም/ሚሲዮን መሪ አምባሳደር Gum Dominic Motiok Motiok ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሰዳን ሀገራት መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ የዲፕሎማሲ ግንኙነት እየተጠናከረ መሆኑን ጠቅሰው ፣ ሁለቱ ጎረቤታማ አገሮች በበርካታ ሁለትዮሽ ጉዳዮች እየተሳሰሩ እንደሆነና የበለጠ እየተጠናከረ እንደሆነ ተወያይተዋል፡፡…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook