Month: June 2023

በጀርመን – ኮለን እና አከባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ።

June 24, 2023 በነበረው አግልግሎት በሥራ ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያውያን ነገ June 25, 2023 ከጠዋት ከ9፡00 እስከ 12፡00 ድረስ ብቻ የቆንስላ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እየገለጽን ፤ በተጠቀሰው…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከProfessor Dr. Stefan Liebing የConjuncta GmbH CEO ጋር ተወያዩ

(ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ) በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ሀምቡርግ ከተማ መቀመጫውን ካደረገ የConjuncta GmbH CEO ከሆኑት Professor Dr. Stefan Liebing በጽ/ቤታቸው ተቀብለው…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ

(ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም )በጀርመን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክሪሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክብር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር…

በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አምባሳደር ክቡር አምሳሳደር ፍቃዱ በየነ ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች እንዲሁም ከቢዝነስ ባለቤቶች ጋር ውይይት አደረጉ።

በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አምባሳደር ክቡር አምሳሳደር ፍቃዱ በየነ ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች እንዲሁም ከቢዝነስ ባለቤቶች ጋር ውይይት አደረጉ። ================================ (ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በጀርመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook