Month: May 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ለክቡር የጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

በጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም በፌዴራል ፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት በተከናወነ ደማቅ ስነ-ስርዓት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለጀርመን ፌዴራል…

ማስታወቂያ

በጀርመን ፍራንክፈርት እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአገልግሎት መስጫ ቀንና ቦታ ስለማሳወቅ የመመዝገቢያ ሊንክ https://eeb2015.net/ አስፈላጊ የአገልግሎት ፎርሞች በዌብሳይታችን https://berlin.mfa.gov.et /ላይ ስለተቀመጠ በማተም (Print) በማድረግ ሞልታችሁ በአገልግሎት ቦታ…

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በርሊን ከሚገኘው Applied Sciences University አመራር ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ በትውውቅ ውይይታቸው ወቅት አገራችን በትምህርቱ ዘርፍ እያስመዘገበች ያለውን ስኬቶች ያብራሩ ሲሆን ይህንን ስኬት ለማስቀጠል የሃገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከጀርመን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር እያደረጉት ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብርና ድጋፍ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook