Month: May 2023

በጀርመን ኮለን እና አካባቢው ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአገልግሎት መስጫ ቀንና ቦታ ስለማሳወቅ የመመዝገቢያ ሊንክ https://eeb2015.net/

አስፈላጊ የአገልግሎት ፎርሞች በዌብሳይታችን https://berlin.mfa.gov.et /ላይ ስለተቀመጠ በማተም (Print) በማድረግ ሞልታችሁ በአገልግሎት ቦታ እንድትገኙ

“የገበታ ለትውልድ ምስጋና ”

በሙኒክ እና አካባቢው የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን May 20 & 21, 2023 የቆንስላ አገልግሎቶች ለመስጠት ሙኒክ በተገኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ጥሪ ተቀብላችሁ ላደረጋችሁት ድጋፍ ኤምባሲያችን ያመሰግናል ። በቀጣይ June…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook