ክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በርሊን አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኤምባሲው ባልደረቦች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ክቡር አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በጀርመን ቆይታቸው የሁለቱ አገራት ግንኙነት የበለጠ እንዲሻሻል በሁሉም መስክ አበክረው እንዲሚሰሩ ከሚሲዮኑ ሠራተኞች ጋር በነበራቸው የትውውቅ ገልጸዋል::

የሚሲዮኑ ባልደረቦችም ክቡር አምባሳደሩ በሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ሁሉ ከጎናቸው እንደሚቆሙ ጠቅሰዋል::

 

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook