ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የThutingen ተወካይ ከሆኑት Mr. Malte Kruckels ጋር በኢትዮጵያና በክልሉ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ክቡር አምባሳደር በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል ስላለው ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማብራሪያ ሰጥተው ተወካዩ በበኩላቸው የThutingen ክልል ከኢትዮጵያ ጋር በኢንቨስትመንት፣ንግድና ቱሪዝም እና ሌሎች ሴክተሮች ትብብር ለማጠናከር እንዲቻል በጋራ እንደሚሰሩ፣ ጀርመን Skilled Immigartion Act ለዜጎቻችን በሚኖረው እድል ዙሪያ፣በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የምርምርና የተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቆማት ከሃገራችን አቻዎች ጋር በጋራ መስራት በሚችሉበት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook