ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ”G20 Compact with Africa (CWA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የጀርመኑ መራሄ መንግስት በዚህ ዓመት መጀመሪያ የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኢትዮጵያን በጎበኙበት ወቅት መገናኘታቸውም ይታወሳል።
   

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook