ክቡር አምባሳደር በውይይታቸውም ስለአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ስለፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ የፍትህ ሽግግርና የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ሂደት በዝርዝር አስረድተዋል፡፡ በተጨማሪም በቀጠናው ስላሉ ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ሃሳብ ተለዋውጠዋል፡፡
Mr. Meier ለተደረገላቸው ማብራሪያ አመስግነው በቀጣይ ወደ ኢትየጵያ ለመሄድ ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል፡፡ ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ አስፈላጊውን ሁሉ በኤምባሲው በኩል እንደሚደረግ ገልጸውላቸዋል፡፡
Frnakfurter Allegmeine Zeitung GmbH በጀርመን በተነባቢነቱ ከሚታወቁ የጀርመን ሚዲያዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook