Month: January 2024

በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዳ/ጄኔራል ዶ/ር አዱኛ ደበሌ የተመራ ልዑክ በበርሊን እየተካሄደ በሚገኘው International Green Week እና Global Forum for Food and Agriculture ላይ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል።

በቆይታቸው በሴክተሩ ስላለው የዓለምአቀፍ ገበያ ሁኔታ እንዲሁም በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በርሊን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመገኘት ለሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ገለጻ አድርገዋል።

በጀርመን የሁለተኛ ትውልድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ሀገራዊ ጥሪ በተመለከተ ዉይይት ተካሄደ

(በርሊን፡ ታህሳስ30  ቀን 2016 ዓ.ም) በበርሊን የኢፌዴሪ ኤምባሲው ለሁለተኛ ትውልድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በጀርመን እና ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ ሀገራት ከሚገኙ የዳያስፖራ አደረጃጀት እና የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን…

አገራዊ ጥሪ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ሁለተኛ ኢትዮጵያውያንና  ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የሀገራቸውን ታሪክና  ባህል እንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የሁኑ ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲጎበኙ እና ለአገራቸው ልማት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ አገራዊ ጥሪ ማስተላለፋቸው…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook