የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ሁለተኛ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን የሀገራቸውን ታሪክና ባህል እንዲሁም የቱሪዝም መዳረሻ የሁኑ ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲጎበኙ እና ለአገራቸው ልማት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ አገራዊ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በአገራዊ ጥሪው ላይ የምትሳተፉ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን፡፡
https://forms.office.com/r/Bzx6C9gxYc?origin=lprLink