Month: November 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስቴር Director for East Africa ከሆኑት ከMr. Philipp Knill ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጠቅላይ ሚኒሰትር በያዝነው ሳምንት በበርሊን በተካሄደው የCompact with Africa Conference ወቅት ከጀርመን ቻንስለር Olaf Scholz ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረጉበት መሆኑን አብራርተዋል፡፡…

የኢትዮ-ጀርመን የሁለትዮሽ ፖለቲካ ምክክር ተካሄደ።

በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል የሁለትዮሽ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ የተደረገ ሲሆን፣ ምክክሩም በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚረዱ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነበር። ውይይቱን በኢትዮጵያ ወገን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የውጭ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ”G20 Compact with Africa (CWA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook