ክቡር አምባሳደር የፋውንዴሽኑ ፕሬዝዳንት ከሆኑት Dr. Imme Scholz ጋር የትውውቅ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ የአረንጓዴ አሻራን ጨምሮ አገራችን በአካባቢ ልማት ጥበቃ ስራዎች እየተሰሩ ያሉ መልካም ተሞክሮዎች ከፋውንዴሽኑ ጋር አብሮ ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሚፈጥር መሆኑን በመወያየት በዚህ እና ሌሎች በፋውንዴሽኑ ተልዕኮዎች ዙሪያ ለወደፊቱ አብሮ መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አድርገዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook