Category: News

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን የFriedrich- Naumann Foundation አለም አቀፍ ጉዳዮች ኃላፊ ከሆኑት Dr. Rene Klaff ጋር የትውውቅ ውይይት አደረጉ።

ክቡር አምባሳደር በውይይታቸው ወቅት የሃገራችንንና የቀጠናውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ገለፃ በማድረግ ፋውንዴሽኑ ከአገራችን መሰል ተቋማት ጋር በትብብር መስራት እንዲችልና በሲቪክና ፖለቲካ፣በተለያዩ የቢዝነስ አማራጮች ለአገራችን ባለሙያዎች ስልጠና እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡ Dr. Rene…

በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የሀገራዊ ፕሮጄክቶች ሚኒስትር ደኤታ አቶ ከድር አብዱራህማን በርሊን ከሚገኙ የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ጋር ተወያዩ።

(ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም) በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የሀገራዊ ፕሮጄክቶች ሚኒስትር ደኤታ አቶ ከድር አብዱራህማን ለሥራ ጉዳይ ወደ ጀርመን በመጡበት ወቅት በርሊን ከሚገኙ የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ጋር ተወያይተዋል ። በነበረው ውይይትም…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል መንግስት የሰሜን ራይን ቬስትፋሊያ(North Rhine-Westphalia) የፌደራል፣ የአውሮፓና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ከሆኑት Dr. Mark Speich ጋር ተወያዩ።

ክቡር አምባሳደር በውይይታቸው ወቅት የሃገራችንንና የቀጠናውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ተወካዩ የክልሉ ባለሃብቶች በአገራችን በተለያዩ የኢንቨስትመንትና የንግድ መስኮች እንዲሳተፉ፣ የተለያዩ ከተሞች የንግድ ምክር ቤቶች ከአገራችን አቻ ምክር ቤቶች…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን የላይፕዚሽ (Leipzig) ከተማ አስተዳደር የዓለምአቀፍ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑትን Dr. Gabriele Goldfuß እና የከተማዋ ሲኒየር ፕሮጀክት ማናጀር የሆኑትን Ms. Katja Roloff በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በውይይታቸው ወቅት ክቡር አምባሳደር ስለወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ያስረዱ ሲሆን፣ Dr. Gabriele Goldfuß በበኩላቸው በአዲስ አበባ እና ላይፕዚሽ ከተሞች መካከል ባለው የእህትማማች ከተሞች ግንኙነት ማዕቀፍ የተከናወኑ ፕሮጀክቶችን በመዳሰስ ቀጣይ ስለሚሰሩ ተግባራት…

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድ ተስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በርሊን ከሚገኙ የሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች ጋር ተወያዩ።

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የንግድ ተስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ በበርሊን 25th Years Anniversary German Managers Meeting የተዘጋጀ ስብሰባ ላይ የነበራቸውን ተሳትፎ ካጠናቀቁ በኋላ በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተገኝተው…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook