በበየብሔር ን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ”ብዝሃነት እና እኩልነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የኤምባሲው ዲፕሎማቶችና ሠራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በጀርመን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ…
18ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ”ብዝሃነት እና እኩልነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የኤምባሲው ዲፕሎማቶችና ሠራተኞች በተገኙበት በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በጀርመን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ…
ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ የክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጠቅላይ ሚኒሰትር በያዝነው ሳምንት በበርሊን በተካሄደው የCompact with Africa Conference ወቅት ከጀርመን ቻንስለር Olaf Scholz ጋር ውጤታማ ውይይት ያደረጉበት መሆኑን አብራርተዋል፡፡…
(ኅዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም) የኢትዮጵያ – የጀርመን ኢንቨስትመንት እና ንግድ ፎረም/Ethiopia -Germany Trade and Investment Forum ኅዳር 12 ቀን 2016 በርሊን ተካሄዷል ። ክቡር ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ገንዘብ…
በኢትዮጵያና ጀርመን መካከል የሁለትዮሽ የፖለቲካ ምክክር ዛሬ የተደረገ ሲሆን፣ ምክክሩም በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በሚረዱ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነበር። ውይይቱን በኢትዮጵያ ወገን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የውጭ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ”G20 Compact with Africa (CWA)” ጉባኤ አስቀድሞ ከጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በጋራ ትብብር መስኮች፣ በሀገር ውስጥ…