Month: September 2023

የጀርመን Stuttgart እና Schwabisch Gmund ከተሞች በከተማ ልማት ላይ ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር በትብብር እንደሚሰሩ እና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ።

ይህ የተገለጸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የሚመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ሁለቱ ከተሞችን በጎበኙበት እና የልምድ ልዉዉጥ ባደረጉበት ወቅት ነው ። የStuttgart ከተማ ከንቲባ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook