Month: May 2023

በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ ከጀርመን ትራቭል አሶሴሽን የፖሊሲና የዉጭ ቱሪዝም ሓላፊ ከሆኑት Mr. Volker Adams ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ የጀርመን ትራቭል አሶሴይሽን የኢትዮጵያን ቱሪስት መዳረሻዎችን ለጀርመን የቱሪዝም ገበያ በሰፊው ለማስተዋወቅ ለሚያደርጉት አስተዋጽኦ አመስግነዉ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ከአምስቱ የትኩረት መስኮች አንዱ መሆኑንና እንደሀገር ዘርፉን ለማሳደግ እየተሰራ እንደሆነ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook