Month: April 2023

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከAmbassador Christoph Retzalff ጋር ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በዛሬው ቀን ከAmbassador Christoph Retzalff, Director for Sub-Saharan Africa and Sahel ጋር የትውውቅ ቀጠሮ በመያዝ በጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤት በመገኘት ውይይት…

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊከ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ከኢትዮጵያ የክብር ቆንስሎች ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ጋር አብረው ከሚሰሩት በጀርመን ከብሬመን፣ ከሐምቡርግ፣ ከሙኒክ እንዲሁም በሰሎቫክ ሪፐብሊክ ከሚገኙት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የክብር ቆንስሎች ጋር የትውውቅ ስብሰባ አድርገዋል። በመድረኩም ክቡር አምባሳደሩ የ6 ወራት…

በጀርመን የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከጅቡቲ አምባሳደር Yacin Houssein Douale ጋር ውይይት አደረጉ

ክቡር አምባሳደር ፈቃዱ በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ ሀገራት መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ የዲፕሎማሲ ግንኙነት እየተጠናከረ መሆኑን ጠቅሰው ፣ ሁለቱ ጎረቤታማ አገሮች በበርካታ ነገሮች እየተሳሰሩ እንደሆነና የበለጠ እየተጠናከረ እንደሆነ ተወያይተዋል፡፡ በትውውቅ ውይቱ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook