በሙኒክ እና አካባቢው የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን May 20 & 21, 2023 የቆንስላ አገልግሎቶች ለመስጠት ሙኒክ በተገኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ጥሪ ተቀብላችሁ ላደረጋችሁት ድጋፍ ኤምባሲያችን ያመሰግናል ።

በቀጣይ June 2 & 3, 2023 በምንሰጠው የቆንስላ አገልግሎቶች ፍራንክፈርት እና አከባቢው የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገበታ ለትውልድ ድጋፍ እንድትዘጋጁ በአክብሮት እንጠይቃለን ።

ኢትዮጵያ ታመሰግናለች!
ገበታ ለትውልድ ጥሪ!

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኤምባሲ – በርሊን

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook