Month: February 2023

በጀርመን ሀገር የMax Planck Society አንዱ ተቋም የሆነውና በስቱትጋርት ከተማ የሚገኘው Max Planck Institute for Solid State Research በቦን ከተማ ከሚገኘው ከMax Planck Institute for Radio Astronomy ጋር በመተባበር በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል የተለያዩ ይዘት ያላቸውን የምርምር ጆርናሎችና ሜጋዚኖች ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ

የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም በጀርመን የስቱትጋርት Max Planck Institute for Solid State Research ቤተመጽሐፍት በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ም/ሚሲዮን መሪ  አምባሳደር ተፈሪ ታደሰን  ጨምሮ ሌሎች የኤ  ምባሲው ተወካዮች በተገኙበት የምርምር…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች እና የእምነቱ ተወካዮች ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ም/ሚሲዮን መሪ ክቡር አምባሳደር ተፈሪ ታደሰ ጋር ተነጋገሩ ።.

የካቲት 2 ቀን 2015ዓ.ም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች እና የእምነቱ ተወካዮች ወደ ኤምባሲው በመምጣት ከም/ሚሲዮን መሪዎች እና ዲፕሎማቶች ጋር የተወያዩ ሲሆን በእምነቱ አባቶች በኩልም የቀረቡትን…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook