በጀርመን ሀገር የMax Planck Society አንዱ ተቋም የሆነውና በስቱትጋርት ከተማ የሚገኘው Max Planck Institute for Solid State Research በቦን ከተማ ከሚገኘው ከMax Planck Institute for Radio Astronomy ጋር በመተባበር በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኩል የተለያዩ ይዘት ያላቸውን የምርምር ጆርናሎችና ሜጋዚኖች ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ
የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም በጀርመን የስቱትጋርት Max Planck Institute for Solid State Research ቤተመጽሐፍት በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ም/ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ተፈሪ ታደሰን ጨምሮ ሌሎች የኤ ምባሲው ተወካዮች በተገኙበት የምርምር…